7ኛው የኢሬቻ ፎረም በቢሾፍቱ ከተማ መካሄድ ጀምሯል

You are currently viewing 7ኛው የኢሬቻ ፎረም በቢሾፍቱ ከተማ መካሄድ ጀምሯል
  • Post category:ባህል

AMN – መስከረም 23/2018 ዓ.ም

7ኛው የኢሬቻ ፎረም በቢሾፍቱ ከተማ በመካሄድ ላይ ነው፡፡

በፎረሙ ላይ ከፍተኛ አመራሮች፣ አባ ገዳዎች እና ሀደ ሲንቄዎች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።

በአይናለም አባይነህ

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review