በአዲስ አበባ የተከናወኑ የልማት ስራዎች ለኢሬቻ በዓል ልዩ ድምቀት መሆናቸውን የኢሬቻ በዓል ታዳሚዎች ገለፁ

You are currently viewing በአዲስ አበባ የተከናወኑ የልማት ስራዎች ለኢሬቻ በዓል ልዩ ድምቀት መሆናቸውን የኢሬቻ በዓል ታዳሚዎች ገለፁ

AMN – መስከረም 24/2018 ዓ.ም

በአዲስ አበባ የተከናወኑ የልማት ስራዎች ለኢሬቻ በዓል ልዩ ድምቀት መሆናቸውን የኢሬቻ በዓል ታዳሚዎች ገልፀዋል፡፡

የሆረ ፊንፊኔ የኢሬቻ በዓል “ኢሬቻ ለሀገር ማንሰራራት” በሚል መሪ ሃሳብ ባህላዊ እሴቱን በጠበቀ መልኩ በርካታ ሕዝብ በተገኘበት በድምቀት ተከብሯል፡

የዘንድሮ የኢሬቻ አከባበር አዲስ አበባ ከተማ በኮሪደር ልማት የተዋበችበት መሆኑ ለበዓሉ ልዩ ድምቀት መስጠቱን የበዓሉ ታዳሚዎች ተናግረዋል።

ኢሬቻ የምስጋና፣ የሰላም፣ የይቅርታ፣ የአብሮነትና የወንድማማችነት እንዲሁም የሕዝቦች አንድነት እና ትስስር የበለጠ የሚጠናከርበት መሆኑንም ገልፀዋል፡፡

በሊያት ካሳሁን

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review