የፌዴራል ፖሊስ አባላት እና አመራሮች በአዲስ አበባ ከተማ የተከናወኑ የልማት ስራዎችን እየጎበኙ ነው

You are currently viewing የፌዴራል ፖሊስ አባላት እና አመራሮች በአዲስ አበባ ከተማ የተከናወኑ የልማት ስራዎችን እየጎበኙ ነው

AMN- ጥቅምት 5/2018 ዓ.ም

የፌዴራል ፖሊስ አባላት እና አመራሮች በመዲናዋ የተከናወኑ እና እየተከናወኑ የሚገኙ የወንዝ ዳርቻ ልማቶች፣ የኮሪደር ልማቶች እና ሌሎች የልማት ስራዎችን እየጎበኙ ነው።

በከተማዋ ውስጥ የተከናወኑ የልማት ስራዎች እንዳስደነቃቸው የጉለጹት ጎብኚዎቹ፣ ልማቶቹ የአዲስ አበባን ተወዳዳሪነት የሚጨምሩ ሆነው እንዳገኟቸው ገልጸዋል።

የልማት ስራዎቹ ሰው ተኮር መሆናቸውንም ተናግረዋል።

በጎብኝት መርሐ-ግብሩም የፌዴራል ፖሊስ አባላት እና አመራሮች ከተማ አስተዳደሩ ከሚያከናውናቸው የልማት እንቅስቃሴዎች ጎን መሆናቸውን ገልጸዋል።

የወንዝ ዳርቻ ልማቶች፣ የኮሪደር ልማቶች፣ የነገዋ የሴቶች ተሐድሶ እና ክህሎት ማበልጸጊያ ማዕከል እና ገላን ጉራ የተቀናጀ የመኖሪያ መንደር የፌዴራል ፖሊስ አባላት እና አመራሮች እየጎበኟቸው ከሚገኙ የልማት ሥራዎች መካከል ተጠቃሾች ናቸው።

በሀብታሙ ሙለታ

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review