‎የመልካ ባሮ ኢሬቻ በዓል በጋምቤላ ከተማ ለአምስተኛ ጊዜ በተለያዩ ባህላዊ ክዋኔዎች እየተከበረ ይገኛል

You are currently viewing ‎የመልካ ባሮ ኢሬቻ በዓል በጋምቤላ ከተማ ለአምስተኛ ጊዜ በተለያዩ ባህላዊ ክዋኔዎች እየተከበረ ይገኛል

‎AMN ጥቅምት 8/2018 ዓ.ም

‎የመልካ ባሮ ኢሬቻ በዓል በጋምቤላ ከተማ ለአምስተኛ ጊዜ በተለያዩ ባህላዊ ክዋኔዎች እየተከበረ ይገኛል

‎በዛሬው “መልካ ባሮ” ኢሬቻ በርካታ የጋምቤላ ከተማ ነዋሪዎችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት እየተከበረ ነው።

‎የበዓሉ ተሳታፊዎች ውብና ማራኪ በሆኑ ባህላዊ አልባሳትና እሴቶች አሸብርቀው፣ ባህላዊ ጭፈራዎችንና ልዩ ልዩ ዜማዎችን በማዜም ነው በዓሉን እያከበሩ የሚገኙት።

‎በበዓሉ ላይ አባገዳዎች፣ ሃደ ሲንቄዎች፣ ቄሮዎችና ቀሬዎች እንዲሁም ሌሎች የህብረተሰብ ክፍሎች ተገኝተዋ

‎ኢሬቻ የኦሮሞ ሕዝብ ክረምቱ በሰላም በመጠናቀቁ ሁሉን ነገር ለፈጠረ አምላክ ምስጋና የሚያቀርቡበትና መጪው ዘመን መልካም እንዲሆን ምኞታቸውን የሚገልፁበት በዓል መሆኑን ተዘግቧል።

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review