የኮይሻ የኤሌክትሪክ ሀይል ማመንጫ ፕሮጀክት የሚለካ የሥራ እድገት ማሳየቱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለፁ

You are currently viewing የኮይሻ የኤሌክትሪክ ሀይል ማመንጫ ፕሮጀክት የሚለካ የሥራ እድገት ማሳየቱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለፁ

AMN – ጥቅምት 12/2018 ዓ.ም

የኮይሻ የኤሌክትሪክ ሀይል ማመንጫ ፕሮጀክት የሚለካ የሥራ እድገት ማሳየቱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልእክት፤ ዛሬ የ2018 ዓመተ ምህረት የመጀመሪያ 100 ቀናት የማክሮኢኮኖሚ አፈፃፀም ግምገማ የጀመርነው የኮይሻ የኤሌክትሪክ ሀይል ማመንጫ ፕሮጀክት በመጎብኝት ነው ብለዋል።

ፕሮጀክቱ ባለፈው ከነበረኝ ጉብኝት በኋላ የሚለካ የሥራ እድገትም ታይቶበታል ብለዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ የግድቡ ከፍታ 128 ሜትር የደረሰ ሲሆን አጠቃላይ የሲቪል ሥራው 70 ከመቶ መድረሱን ገልፀዋል።

ይኽ ስኬት ለኃይል ምንጭ ዋስትናችን ላለን ያላሰለሰ ጽኑ ጥረት ምስክር የሚሆን ነው ብለዋል።

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review