• በተጠናቀቀው በጀት ዓመት የግብርና ዘርፉ 7 ነጥብ 3 በመቶ ዕድገት አስመዝግቧል
• የግብርናው ዘርፍ በአጠቃላይ የኢኮኖሚ እድገት ውስጥ 2 ነጥብ 3 በመቶ ድርሻ አበርክቷል
• በሀገር በቀል የኢኮኖሚ ሪፎርሙ የግብርናው ዘርፍ ከፍተኛ እድገት አስመዝግቧል
• በ2010 ዓ.ም የሩዝ ምርት 1 ነ ጥብ 5 ሚሊየን ኩንታል የነበረ ሲሆን በተጠናቀቀው በጀት ዓመት 63 ሚሊዮን ኩንታል ማድረስ ተችሏል
• በስንዴ ምርት በለውጡ ወቅት 47 ሚሊዮን ኩንታል ነበር
• በየዓመቱ 1 ቢሊዮን ዶላር የሚያወጣ ስንዴ ከውጭ ይገባ ነበር
• በተጠናቀቀው የ2017 በጀት ዓመት 280 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ማግኘት ተችሏል
• በለውጡ ማግስት የቡና ምርት 4 ነጥብ 5 ሚሊዮን ኩንታል ነበረ
• ከዘርፉ የተገኘው የውጭ ምንዛሬ 700 ሺህ ዶላር ነበር
• በተጠናቀቀው በጀት ዓመት 11 ነጥብ 5 ሚሊዮን ኩንታል የቡና ምርት ተገኝቷል
• ከቡና ወጪ ንግድ 2 ነጥብ 5 ቢሊዮን ዶላር ማግኘት ተችሏል