የማሌዢያዉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዳቶ ሴሪ አንዋር ኢብራሂም የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኙ

You are currently viewing የማሌዢያዉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዳቶ ሴሪ አንዋር ኢብራሂም የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኙ

AMN ህዳር 10/2018

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸዉ ባሰፈሩት መልእክት የማሌዢያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዳቶ ሴሪ አንዋር ኢብራሂም የመላው ጥቁር ሕዝቦች ኩራት የሆነውን የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎብኝተዋል ብለዋል፡፡

የማሌዢያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዳቶ ሴሪ አንዋር ኢብራሂም በምድረ ቀደምቷ ኢትዮጵያ ውቧ መዲናችን አዲስ አበባ የሚያደርጉት ቆይታ ፍሬያማ እንዲሆን በራሴና በከተማ አስተዳደሩ ስም እመኛለሁ ሲሉ ገልጸዋል፡፡

#አዲስሚዲያኔትዎርክ

#addismedianetwork

#Ethiopia

#addisababa

#linkaddis

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review