የአፍሪካ ሚዲያ አዋርድ በተለያዩ ዘርፎች አሸናፊዎችን ይፋ አድርጓል

You are currently viewing የአፍሪካ ሚዲያ አዋርድ በተለያዩ ዘርፎች አሸናፊዎችን ይፋ አድርጓል
  • Post category:አፍሪካ

በዚሁ መሰሠት ናይጄሪያዊ ኦቪቴሜ ጂዮርጅ በምርጥ የዜና ዝግጅት (Outstanding news report) አሸናፊ ሆኗል።

ምርጥ ቃለመጠይቅ (outstanding interview) በማድረግ ደግሞ ካንዶ ሳም ክሊንተን ኦቤድ ከታንዛኒያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን አሸናፊ ሆኗል።

በምርጥ የአፍሪካን የሕይወት አኗኗር ዘይቤ የተመለከተ ዘገባ በመስራት ደግሞ ኦንኮኖ ቶምቡው ሞውስታፓ ጆሪስ ከሴኔጋል አሸናፊ ሆኗል።

የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ የእንግሊዘኛ ክፍል ባልደረባ የሆነው ጋዜጠኛ አፈወርቅ ውበቱ በውድድሩ እጩ ተወዳዳሪ ሆኗል።

የሽልማት ሥነ-ሥርዓቱ በስካይ ላይት ሆቴል እንደቀጠለ ነው።

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review