የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እና የአዲስ አበባ ምክር ቤት ዕውቅና ተበረከተላቸው

You are currently viewing የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እና የአዲስ አበባ ምክር ቤት ዕውቅና ተበረከተላቸው

AMN – ሕዳር 28/2018 ዓ.ም

የህብረብሔራዊነት መገለጫ እና የብልፅግና ተምሳሌት የሆነችው አዲስ አበባ ፣ ለ20ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን ላበረከቱት አስተዋጽዖ ለከተማ አስተዳደሩና ለከተማው ምክር ቤት ዕውቅናና ስጦታ ተበርክቶላቸዋል።

ስጦታውን የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ዋና አፈ- ጉባኤ ወይዘሮ ቡዜና አልከድር፣ ከፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ- ጉባኤ አቶ አገኘሁ ተሻገር እና ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ርእሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) እጅ ተቀብለዋል፡፡

የክልል አስተዳደሮች እና ምክር ቤቶች እንዲሁም የተለየዩ ተቋማት ዕውቅና ተበርክቶላቸዋል::

በያለው ጌታነህ

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review