የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) የፍልስጤም የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቫርሰን አጋቤኪያን ሻሂን ጋር በጽ/ቤታቸው ተወያይተዋል።
ሚኒስትሮቹ በቀጣናዊ እና ዓለም አቀፋዊ የሰላም እና ደኀንነት የጋራ ጉዳዮች ዙሪያ ሀሳብ መለዋወጣቸዉን ከዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ያገኘነዉ መረጃ ያመላክታል፡፡