መንትዮቹ ብር እና ነሃስ አስገኙ

You are currently viewing መንትዮቹ ብር እና ነሃስ አስገኙ

AMN ታኅሣሥ 10 ቀን 2018 ዓ.ም

በ4ኛው የአፍሪካ ወጣቶች ኦሊምፒክ ጨዋታ በክብደት ማንሳት ለመጀመሪያ ጊዜ ኢትዮጵያን የወከሉት መንትያ እህትመማማቾች የብር እና ነሐስ ሜዳልያ አሸንፈዋል።

ከቤንሻንጉል ጉሙዝ የተገኙት የፈንጂ እና ዮቶሬ የ2ኛው የኢትዮጵያ ወጣቶች ኦሎምፒክ ጨዋታዎች ውጤቶች በክብደት ማንሳት ያስመዘገቡት ሜዳልያ ለኢትዮጵያ በወጣቶች ጨዋታ ለመጀመሪያ ጊዜ የተገኘ ታሪካዊ ሜዳልያ ሆኗል።

የፈንጂ በ63 kg የብር ሜዳልያ ስታሸንፍ ኤቶሬ በ45 kg የነሐስ ሜዳልያ አሸናፊ ለሀገሯ አስገኝታለች።

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review