ከ 2 እስከ 3 ሚሊየን ብር ለአንድ ሰው ብቻ የሚሸልመው አዲስ ታለንት ሾው የገና እለት ይካሄዳል

You are currently viewing ከ 2 እስከ 3 ሚሊየን ብር ለአንድ ሰው ብቻ የሚሸልመው አዲስ ታለንት ሾው የገና እለት ይካሄዳል

AMN- ታኅሣሥ 15/2018 ዓ.ም

ከ 2 እስከ 3 ሚሊየን ብር ለአንድ ሰው ብቻ የሚሸልመው አዲስ ታለንት ሾው የገና እለት ይከናወናል፡፡

በአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ ለ አንድ ዓመት ሲካሄድ የቆየው አዲስ ታለንት ሾው፣ በሙዚቃ ዘርፍ፣ በትወና ዘርፍ እና በሰርከስ ዘርፍ ሰፊ ውድድር ሲያካሂድ ቆይቷል፡፡

ከየዘርፉ አንደኛ በመውጣት ለአሸናፊዎች አሸናፊ ያለፉት ከድምፅ ሀያት ረመዳን እና አባይነሽ ሀይሌ፣ ከትወና ሰላማዊት ገዛሀኝ፣ ከሰርከስ ዱ ኢትዮ ፐርች የገና እለት በቀጥታ ስርጭት በሚካሄደው ውድድር ላይ ከ2 እስከ 3 ሚሊየን ብር ለማሸነፍ የሚፋለሙ ይሆናል፡፡

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review