ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ጋር በመሆን ማዕድ አጋሩ

You are currently viewing ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ጋር በመሆን ማዕድ አጋሩ

AMN-ታሕሣሥ 29/ 2018 ዓ.ም

ጠቅላይ ሚኒስትሩ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በሼይካ ፋጢማ ቢን መብሩክ ዐይነ ስውራን ትምህርት ቤት በመገኘት ነው ማዕድ ያጋሩት።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በይፋዊ የማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት “በልደት (ገና) በዓል ቀን ከቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ጋር በመሆን በሼይካ ፋጢማ ቢን መብሩክ የዐይነ ስውራን ትምህርት ቤት በመገኘት መዓድ ተካፍለናል” ብለዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ አክለውም “ይኽቺን ልዩ ማለዳ በጋራ ማሳለፋችን የገናን እውነተኛ መንፈስ ያሳየንም ሆኗል” ብለዋል።

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review