ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር ) በመጪዉ ማክሰኞ የ6 ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያቀርባሉ

You are currently viewing ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር ) በመጪዉ ማክሰኞ የ6 ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያቀርባሉ
  • Post category:ፖለቲካ

AMN ጥር 23/2018 ዓ.ም

6ኛው የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 10ኛ መደበኛ ስብሰባውን ማክሰኞ ጥር 26 ቀን፣ 2018 ዓ.ም ያካሂዳል፡፡

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ማክሰኞ ጥር 26 ቀን 2018 ዓ.ም የመንግሥትን የ2018 በጀት ዓመት የ6 ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንደሚያቀርቡ ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያገኘነዉ መረጃ ያመላክታል፡፡

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review