AMN ጥር 26/2028 ዓ.ም
ኢትዮጰያ ከአንድ አመት ባልበለጠ ጊዜ ከዓለም ሁለተኛ የሆነውን የአርቴፈሻል ኢንተለጀንስ ዩኒቨርሲቲ እና ተቋም እንደምታስመርቅ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 10ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ በአባላት ለተነሱ ጥቄዎቸ ምላሽ እና ማብራሪያ እየሰጡ ነው ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሰጡት ማብራሪያ ኢትዮጰያ ከአንድ አመት ባልበለጠ ጊዜ ዉስጥ ከዓለም ሁለተኛ የሆነውን የአርቴፈሻል ኢንተለጀንስ ዩኒቨርሲቲ እና ተቋም ታስመርቃለች ብለዋል፡፡