ብሩንዲ የአፍሪካ ሕብረት ሊቀ መንበርነትን ከአንጎላ ተረከበች

You are currently viewing ብሩንዲ የአፍሪካ ሕብረት ሊቀ መንበርነትን ከአንጎላ ተረከበች

AMN የካቲት 7/2018

ብሩንዲ የ2026 የአፍሪካ ሕብረት ሊቀመንበርነትን ከአንጎላ በይፋ ተረክባለች።

39ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ ዛሬ በሕብረቱ ዋና መቀመጫ አዲስ አበባ ተጀምሯል።

በጉባኤው መክፈቻ መርሐ-ግብር የወቅቱ የሕብረቱ ሊቀ መንበር አንጎላ ለብሩንዲ ሊቀ መንበርነቷን በይፋ አስረክባለች።

የብሩንዲ ፕሬዝዳንት ኢቫሪስቴ ንዳይሺሚዬ በ2026 የአፍሪካ ሕብረትን በሊቀ መንበርነት ይመራሉ።

የ2025 የአፍሪካ ሕብረት ሊቀ መንበር የነበሩት የአንጎላ ፕሬዝዳንት ጆአኦ ሎሬንዞ ናቸው::

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review