ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከቺልድረን ኢንቨስትመንት ፈንድ ፋውንዴሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ጋር በመሆን ለነገዋ የሴቶች ተሃድሶና ክህሎት ማበልፀጊያ ማዕከልን ምልከታ አደረጉ

You are currently viewing ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከቺልድረን ኢንቨስትመንት ፈንድ ፋውንዴሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ጋር በመሆን ለነገዋ የሴቶች ተሃድሶና ክህሎት ማበልፀጊያ ማዕከልን ምልከታ አደረጉ

AMN- የካቲት 11/2018 ዓ.ም

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ዛሬ ከቺልድረን ኢንቨስትመንት ፈንድ ፋውንዴሽን (CIFF) ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኬቲ ሃምፕተን እና ከሥራ ባልደረቦቻቸው ጋር በመሆን ለነገዋ የሴቶች ተሃድሶና ክህሎት ማበልፀጊያ ማዕከልን መጎብኘታቸውን ገልጸዋል።

ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት፣ በጉብኝታችንም በቀጣይ በጋራ በምንሠራባቸው የትኩረት መስኮች ዙሪያ ፍሬያማ ውይይት አካሂደናል ብለዋል።

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review