የብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ 13ኛ ዓመት በዓለ ሲመት በተለያዩ መንፈሳዊ ስርዓቶች እየተከበረ ነው

You are currently viewing የብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ 13ኛ ዓመት በዓለ ሲመት በተለያዩ መንፈሳዊ ስርዓቶች እየተከበረ ነው

AMN- የካቲት 24/2018 ዓ.ም

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ስድስተኛ ፓትርያርክ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ 13ኛ ዓመት በዓለ ሲመት በተለያዩ መንፈሳዊ ስርዓቶች እየተከበረ ነው፡፡

በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል እየተከበረ በሚገኘው በዓለ ሲመት ላይ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች፣ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮችና ዲፕሎማቶች ታድመዋል።

ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ የካቲት 24 ቀን 2005 ዓ.ም ነበር የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን 6ኛ ፓትርያርክ ሆነው የተሾሙት።

በራሔል አበበ

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review