የፌደራል እና የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤቶች የመራጭ ተመራጭ መድረክ እየተካሄደ ነው

You are currently viewing የፌደራል እና የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤቶች የመራጭ ተመራጭ መድረክ እየተካሄደ ነው

AMN- የካቲት 26/2018 ዓ.ም

የፌደራል እና የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤቶች የመራጭ ተመራጭ መድረክ በቦሌ ክፍለ ከተማ በመካሄድ ላይ ይገኛል፡፡

በመድረኩ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባኤ ወይዘሪት ፋኢዛ መሀመድ እንዲሁም ሌሎች ከፍተኛ አመራሮች ተገኝተዋል፡፡

ነዋሪዎች ባለፉት ጊዚያት በተገኙ ጠንካራ ተግባራት እና ባጋጠሙ ችግሮች ዙሪያ ሀሳብ እየሰነዘሩ እና ጥያቄዎችንም እያነሱ ነዉ፡፡

ከነዋሪዎች ለተነሱ ጥያቄዎች በአመራሮች ምላሽ እንደሚሰጥባቸው ይጠበቃል፡፡

በተመስገን ይመር

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review