የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ባደረገው ስብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ

You are currently viewing የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ባደረገው ስብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ

AMN መጋቢት 4/2018

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ በ5ኛ ዓመት 9ኛ መደበኛ ስብሰባው በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል።

በዚህ መሰረት፡-

1ኛ. የዓቃቢያነ-ሕግ የጥቅማ ጥቅም ማሻሻያ ጥናት ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል።

2ኛ. ሰፋፊ የስራ እድል ለሚፈጥሩ እና ተኪ ምርቶችን ለሚያመርቱ የአምራች ኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶች ግንባታ እና ለማስፋፊያ የቀረበ የመሬት ጥያቄ ላይ ተወያይቶ ተፈፃሚ እንዲሆን ውሳኔ አሳልፏል፡፡

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review