የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን በደቡብ ኢትዮጵያ በደረሰው አደጋ ሕይወታቸውን ላጡ ዜጎች የተሰማቸዉን ሃዘን ገለጹ

You are currently viewing የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን በደቡብ ኢትዮጵያ በደረሰው አደጋ ሕይወታቸውን ላጡ ዜጎች የተሰማቸዉን ሃዘን ገለጹ

AMN መጋቢት 7/2018 ዓ.ም

የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን በደቡብ ኢትዮጵያ ጋሞ ዞን በመሬት መንሸራተት አደጋ ሕይወታቸውን ላጡ ዜጎች የተሰማቸዉን ሃዘን ገልጸዋል፡፡

ፕሬዝዳንቱ ለኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታየ አጽቀሥላሴ እና ለኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) በላኩት መልእክት በደቡብ ኢትዮጵያ በደረሰው የመሬት መንሸራተት አደጋ ሕይወታቸውን ላጡ ዜጎች የተሰማቸዉን ሃዘን በመግለጽ መጽናናትን ተመኝተዋል፡፡

ፕሬዝዳንቱ በመልእክታቸዉ በተፈጥሮ አደጋው ለተጎዱ ቤተሰቦችም መጽናናትን ተመኝተዋል፡፡

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review