ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸዉ ከቡሩንዲ ቀዳማዊት እመቤት አንጀሊን ንድያይሺሚዬ ጋር ተወያዩ

You are currently viewing ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸዉ ከቡሩንዲ ቀዳማዊት እመቤት አንጀሊን ንድያይሺሚዬ ጋር ተወያዩ

AMN ሚያዝያ 2/2018 ዓ.ም

ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸዉ ከቡሩንዲ ቀዳማዊት እመቤት አንጀሊን ንድያይሺሚዬ ጋር በጋራ ስራዎች እና ቀጣይ ትብብሮች ዙሪያ ፍሬያማ ውይይት ማድረጋቸዉን ገለጹ፡፡

ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸዉ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸዉ ባሰፈሩት መልእክት የቡሩንዲ ቀዳማዊት እመቤት አንጀሊን ንድያይሺሚዬን ‎ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ በመጡበት ወቅት በብሄራዊ ቤተመንግስት ተቀብዬ ጉብኝት አድርገናል ብለዋል፡፡

‎በነበረን ቆይታም በምንሰራቸው የጋራ ስራዎች እና የቀጣይ ትብብሮች ዙሪያ ፍሬያማ ውይይት ነበረን ሲሉ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸዉ መልእክት አስተላልፈዋል፡፡

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review