ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ በመሬት መንሸራተት ሕይወታቸውን ላጡ ወገኖች የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ Post published:July 27, 2024 Post category:ኢትዮጵያ / ዓለም አቀፍ የቻይና ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በተከሰተው የመሬት መንሸራተት አደጋ ሕይወታቸውን ላጡ ሰዎች የተሰማቸውን ሐዘን ገልጸዋል። ፕሬዚዳንት ሺ ለፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ባስተላለፉት የሐዘን መግለጫ ለተጎጂ ቤተሰቦች መፅናናትን ተመኝተዋል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የዲጂታል ፋይናንሱን ለማሳደግ ያግዛል የተባለ የ15 ቢሊዮን ብር በጀት ይፋ ተደረገ April 26, 2025 ዶናልድ ትራምፕ በቻይና ላይ አዲስ የ50 በመቶ ቀረጥ ሊጥሉ እንደሚችሉ ዛቱ April 8, 2025 15ኛውን የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ ንግድ ቀጠና የሚኒስትሮች ምክርቤት ስብሰባ በአዲስ አበባ ይካሄዳል October 11, 2024