አዲስ ታለንት ሾው አዲስ አበባ የጥበብ ከተማ እንድትሆን የድርሻዉን እየተወጣ ነዉ ሲሉ የአዲስ አበባ ባህል ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሂሩት ካሳው (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
የአዲስ አበባ ስኬቶች እና የከንቲባ አዳነች ሽልማት Post published:October 11, 2024 Post category:አዲስ አበባ የኮሪደር ልማቱ ለከተማዋ ስማርት ሲቲ መሆን እንዲሁም ለመዲናዋ የዲፕሎማቲክ መናኸሪያነትና የቱሪዝም መስህብነት ሰፊ አስተዋፅኦ ማድረጉን በኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የከተማ ዲዛይን እና ፕላን መምህር ዶክተር ዳንኤል ለሬቦ ተናገሩ ፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ባለስልጣን መስሪያ ቤቱን ማቋቋም ለምን አስፈለገ? March 29, 2025 በየመንገድ ዳር የኤሌክትሪክ ምሰሶዎች እና የመሥሪያ ቤት መግቢያ አጥሮች ላይ ይለጠፉ የነበሩ ማስታወቂያዎችን ያስቀረው አሰራር December 24, 2025 የአገው ፈረሰኞች በዓል ከፌስቲቫል ቱሪዝም ገቢ ተቋዳሽ ለመሆን ያመቻቻል – ቢልለኔ ስዩም January 31, 2025