ለከተማዋ የስራ ሃላፊዎች የተሰጠ ስልጠና Post published:November 4, 2024 Post category:ቪዲዮዎች በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ የአስተዳደር እርከኖች ለሚገኙ አመራሮች ” የህልም ጉልበት ለእምርታዊ ዕድገት” በሚል መሪ ሀሳብ የተሰጠው ስልጠና የስራ ሃላፊዎች እራሳቸውን ከአለም አቀፍ ሁኔታ ጋር እንዲያዛምዱ ማድረግን ያለመ ስለመሆኑ የብልጽግና ፓርቲ አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ ሞገስ ባልቻ ተናገሩ፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like በአንድ ሳምንት ብቻ ከ403 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመቱ የኮንትሮባንድ እቃዎች ተይዘዋል፡- የጉምሩክ ኮሚሽን November 26, 2024 ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለ340 የፓሊስ እና ሌሎች የጸጥታ አካላት የመኖሪያ ቤት አስተላለፉ January 13, 2025 የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በአሜሪካ ካሊፎርንያ ግዛት በተከሰተ ሠደድ እሳት በደረሰው ጉዳት የተሰማውን ሀዘን ገለፀ January 10, 2025