የጊኒው ጠቅላይ ሚኒስትር አማዱ ኡሪ ባህ አዲስ አበባ ገቡ Post published:November 6, 2024 Post category:EDITOR'S PICK AMN-ጥቅምት 27/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለጊኒው ጠቅላይ ሚኒስትር አማዱ ኡሪ ባህ አቀባበል አድርገዋል ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶር) በማህበራዊ የትስስር ገጸቸው ባስተላለፉት መልእክት የጊኒውን ጠቅላይ ሚኒስትር አማዱ ኡሪ ባህን እንኳን ወደ ኢትዮጵያ መጡ ብለዋል ። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የርዕሠ ሊቃነ ጳጳሳት ፖፕ ፍራንሲስ ዕለተ ቀብርን ለመወሰን ካርዲናሎች ዛሬ ይመክራሉ April 22, 2025 አዲስ አዝማሚያ- የቅደመ መደበኛ ምረቃ ፕሮግራም የተጋነነ ወጪ July 25, 2025 አቶ ጌታቸው ረዳ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር በመሆን ተሾሙ April 11, 2025