ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የሴራሊዮን ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ጁሊየስ ማዳ ባዮን በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ Post published:November 6, 2024 Post category:EDITOR'S PICK AMN- ጥቅምት 27/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልእክት የሴራሊዮን ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ጁሊየስ ማዳ ባዮ በጽህፈት ቤታችን ተቀብዬ በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርገናል ብለዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like በቴህራን ቁልፍ ወታደራዊ ሰው መገደላቸውን ተከትሎ፣ ኢራን በእስራኤል ላይ አዲስ የአየር ጥቃት ሰነዘረች June 16, 2025 ኢትዮጵየ የኅብር ውጤት ናት September 7, 2025 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር) ለሁለት አመራሮች ሹመት ሰጡ September 19, 2025