ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የተገነባዉን ዘመናዊ የአትክልትና ፍራፍሬ፣ የእንስሳት ተዋጽኦ ማቀዝቀዣ መጋዘን እና ሁለገብ ሕንፃ መርቀዉ ስራ አስጀመሩ
አዲስ ታለንት ሾው አዲስ አበባ የጥበብ ከተማ እንድትሆን የድርሻዉን እየተወጣ ነዉ ሲሉ የአዲስ አበባ ባህል ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሂሩት ካሳው (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
በተወሰዱ የአሰራር ማሻሻዎች ቀደም ሲል በ 2 ሺህ 400 ብር ሲሸጥ የነበረዉ የአንድ ኩንታል ሲሚንቶ ዋጋ ወደ 1 ሺህ 100 ብር ዝቅ ማለቱ ተገለጸ Post published:August 21, 2025 Post category:ቢዝነስ
ለመንግስት ሰራተኛው የተደረገውን የደሞዝ ማሻሻያ ተከትሎ የንግዱ ማህበረሰብ ካልተገባ የዋጋ ጭማሪ መቆጠብ እንደሚገባ ተገለጸ Post published:August 21, 2025 Post category:EDITOR'S PICK/መልካም አስተዳደር
በቀጣይ በሀገሪቱ የሚካሄዱ አህጉራዊና ዓለም አቀፋዊ ሁነቶች ጋር በተያያዘ ያለውን ዝግጅት የፀጥታ መዋቅሩ ገመገመ Post published:August 21, 2025 Post category:መልካም አስተዳደር/ኢትዮጵያ
የመደመር መንግስት በሆደ ሰፊነት ለፖለቲካ ስክነትና መረጋጋት ትልቅ ትኩረት ሰጥቶ እንደሚሰራ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለጹ Post published:August 21, 2025 Post category:ፖለቲካ
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ተመስገን ጥሩነህ በሃረሪ ክልል በስራ ላይ የሚገኙ ማስ ኢንጅነሪንግ ኢንተርፕራይዝ እና አዱ የዱቄት ፋብሪካን ጎበኙ Post published:August 21, 2025 Post category:ልማት/ኢትዮጵያ
የመንግስት እና የህዝብ አጋርነት አዲስ እሳቤ ሀገርን የሚያሻግሩ ስራዎች ማከናወን እንደሚያስችል በግልጽ ያሳየ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ Post published:August 21, 2025 Post category:ፖለቲካ
መንግስት ሌብነትን ለመከላከል ጠንካራ ሥራ በመስራት ላይ እንደሚገኝ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለፁ Post published:August 21, 2025 Post category:መልካም አስተዳደር/ኢትዮጵያ