ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የተገነባዉን ዘመናዊ የአትክልትና ፍራፍሬ፣ የእንስሳት ተዋጽኦ ማቀዝቀዣ መጋዘን እና ሁለገብ ሕንፃ መርቀዉ ስራ አስጀመሩ
አዲስ ታለንት ሾው አዲስ አበባ የጥበብ ከተማ እንድትሆን የድርሻዉን እየተወጣ ነዉ ሲሉ የአዲስ አበባ ባህል ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሂሩት ካሳው (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
በሀሰተኛ የሞባይል ባንኪንግ ደረሠኝ ሲገበያዩ የነበሩ ተጠርጣሪዎች እና ደረሠኙን ያዘጋጀው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋሉ Post published:October 9, 2025 Post category:መልካም አስተዳደር/አዲስ አበባ
በጋምቤላ ክልል የዲጂታል አገልግሎትን በማስፋት ለልማት እቅዶች መሳካት በትኩረት እንደሚሰራ ርዕሰ መስተዳድር ዓለሚቱ ኡሞድ ገለጹ Post published:October 9, 2025 Post category:ቴክኖሎጂ/ኢትዮጵያ
የአዲስ አበባ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ 13ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ በአድዋ መታሰቢያ ሙዚየም እየተካሄደ ነዉ Post published:October 9, 2025 Post category:ማኅበራዊ/አዲስ አበባ
ኢትዮጵያ ቀጣናዊ ትስስርን ለማፋጠን፣ የገቢና ወጪ ምርትን ለማጓጓዝ የባቡር መሰረተ ልማት ግንባታ እያስፋፋች መሆኑን የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ(ዶ/ር) ገለጹ Post published:October 9, 2025 Post category:ቢዝነስ/ኢኮኖሚ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እንደ አኅጉር የየሀገሮቻችንን ጥረቶች ለማጣመር እና ቀጠናዊ ትስስሮችን ለማፋጠን ክህሎቱ እና መሠረቱ አለን ሲሉ ገለጹ Post published:October 9, 2025 Post category:EDITOR'S PICK/አፍሪካ
አዲስ ሚዲያ ኔትዎር በኃይማኖቶች መካከል መቻቻል እና መከባበር እንዲሰፍን ብሎም አንድነት እንዲደረጅ ላበረከተው አስተዋፅዖ ዕውቅና ተበረከተለት Post published:October 9, 2025 Post category:EDITOR'S PICK/መልካም አስተዳደር/አዲስ አበባ
እስራኤል እና ሀማስ ትራምፕ ባቀረቡት የሰላም ስምምት ሀሳብ የመጀመሪያ ምዕራፍ ላይ ከስምምነት ደረሱ Post published:October 9, 2025 Post category:ዓለም አቀፍ
በህዝብና በመንግስት መካከል ያለውን መደላድል ለመፍጠር የምክር ቤት አባላት በሀሳብና በተግባር ጥረታቸውን ሊያጠናክሩ እንደሚገባ ዋና አፈ-ጉባኤ ወይዘሮ ቡዜና አልከድር አሳሰቡ Post published:October 9, 2025 Post category:አዲስ አበባ/ፖለቲካ
ከተሽከርካሪ የሚለቀቀውን በካይ ጋዝ ለመቀነስ የተዘጋጀው ስታንዳርድ ተግባራዊ እንዲሆን ባለድርሻ አካላት የድርሻቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ Post published:October 9, 2025 Post category:መልካም አስተዳደር
ኢትዮጵያ እና የአውሮፓ ህብረት የትብብር ስምምነት ተፈራረሙ Post published:October 9, 2025 Post category:EDITOR'S PICK/ዲፕሎማሲ