አዲስ ታለንት ሾው አዲስ አበባ የጥበብ ከተማ እንድትሆን የድርሻዉን እየተወጣ ነዉ ሲሉ የአዲስ አበባ ባህል ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሂሩት ካሳው (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
የድንች ሰብል የሚያጠቃ በሽታ አስቀድሞ የሚለይ መተግበሪያ በዝግጅት ላይ መሆኑ ተገለፀ Post published:July 23, 2025 Post category:ቴክኖሎጂ/ዓለም አቀፍ
ሶስተኛው ዙር የዩክሬን-ሩሲያ የሰላም ድርድር በተርኪዬ ይካሄዳል ተብሎ ይጠበቃል Post published:July 23, 2025 Post category:ዓለም አቀፍ
የፖለቲካ ልሂቃን ከሃገሪቱ ባህልና እሴት ጋር የሚስማማ ዲሞክራሲያዊ ባህልን ለመገንባት የደርሻቸዉን ሊወጡ እንደሚገባ አቶ ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ Post published:July 23, 2025 Post category:ፖለቲካ
በመዲናዋ የህንጻዎችን የታችኛው ወለል ለሌላ አገልግሎት አውለው የተገኙ 1 ሺ 210 የህንጻ ባለቤቶች ህግን ተከትለው እንዲሰሩ መደረጉ ተገለጸ Post published:July 23, 2025 Post category:መልካም አስተዳደር
በክረምቱ አልፎ አልፎ የሚኖር ከባድ ዝናብ ሊያስከትል ከሚችለው ቅጽበታዊ ጎርፍ ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ገለጸ Post published:July 23, 2025 Post category:ኢትዮጵያ
ከሰባት ቢሊዮን ብር በላይ በህገወጥ መንገድ ከባንክ አውጥተው ለራሳቸው ጥቅም ለማዋል ምክረዋል የተባሉ 14 ግለሰቦች በሙስና ወንጀል ተከሰሱ Post published:July 22, 2025 Post category:መልካም አስተዳደር
ብርቱ የሥራ ክንዶች ባህርዳርን ወደ አዲስ ምዕራፍ እያሸጋገሯት መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ Post published:July 22, 2025 Post category:ልማት