አዲስ ታለንት ሾው አዲስ አበባ የጥበብ ከተማ እንድትሆን የድርሻዉን እየተወጣ ነዉ ሲሉ የአዲስ አበባ ባህል ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሂሩት ካሳው (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ዘርፍ ፈር ቀዳጅ በነበሩት አልቤርቶ ቫርኔሮ ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ Post published:June 20, 2025 Post category:ኢትዮጵያ
የብልፅግና ዕሳቤ በፉክክርና በትብብር መካከል ሚዛን መጠበቅ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ተናገሩ Post published:June 20, 2025 Post category:ፖለቲካ
ህገ ወጥ የንግድ እንቅስቃሴዎችን መቆጣጠር እና የምሽት ንግድን ማጠናከር የቀጣይ 90 ቀናት የትኩረት አቅጣጫ መሆኑን የህግ የበላይነት ቁጥጥር ኮሚቴ ገለጸ Post published:June 20, 2025 Post category:መልካም አስተዳደር/አዲስ አበባ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) የአሜሪካ ማሪን ኮርፕስ ጄኔራል እና አፍሪኮም አዛዥ ከሆኑት ጄነራል ማይክል ላንግሌይ ጋር ተወያዩ Post published:June 20, 2025 Post category:ዲፕሎማሲ
ባለፈው በጀት አመት ከ19ሺ በላይ ህጻናትን ከጉልበት ብዝበዛ መታደግ መቻሉ ተመላከተ Post published:June 20, 2025 Post category:መልካም አስተዳደር
ባለፉት ምዕራፎች ያየናቸው የቅንጅት እና የመናበብ ተግባራት ለመጪው እቅዳችን ስኬታማነት መሠረት ናቸው ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዘላለም ሙላቱ (ዶ/ር) ገለፁ Post published:June 20, 2025 Post category:ትምህርት
በወንጀል ድርጊት የተገኘ ንብረት ወይም ገንዘብ ህጋዊ አስመስሎ ማቅረብ እና ሽብርተኝነትን በገንዘብ መርዳትን ለመቆጣጠርና ለመከላከል የተሻሻለው አዋጅ ሽብርተኝነትንና ወንጀልን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሚያስችል እና ከዓለም አቀፍ ህጎች ጋር የተጣጣመ መሆኑን የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት አስታወቀ Post published:June 20, 2025 Post category:መልካም አስተዳደር
የፖለቲካ ፓርቲዎች በሀገራዊ ምክክሩ ላይ የተጠናከረ ተሳትፎ ማድረግ እንደሚጠበቅባቸዉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ገለጹ Post published:June 20, 2025 Post category:ፖለቲካ