ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የተገነባዉን ዘመናዊ የአትክልትና ፍራፍሬ፣ የእንስሳት ተዋጽኦ ማቀዝቀዣ መጋዘን እና ሁለገብ ሕንፃ መርቀዉ ስራ አስጀመሩ
አዲስ ታለንት ሾው አዲስ አበባ የጥበብ ከተማ እንድትሆን የድርሻዉን እየተወጣ ነዉ ሲሉ የአዲስ አበባ ባህል ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሂሩት ካሳው (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኦጋዴን ፈሳሽ የተፈጥሮ ጋዝ ፕሮጀክት የመጀመሪያ ዙር መመረቃቸውን እና ሁለተኛውን ዙር ማስጀመራቸውን ገለፁ Post published:October 2, 2025 Post category:ልማት
የኢሬቻ በዓል ባህላዊ ትውፊቱን ጠብቆ ለትውልድ እንዲተላለፍ የታሪክና የባህል አጥኚ ምሁራን ሚና ከፍተኛ መሆኑ ተገለፀ Post published:October 2, 2025 Post category:ኢትዮጵያ
በቀጣይ ለሚከበሩት የሆራ ፊንፊኔ እና የሆራ አርሰዲ የኢሬቻ በዓላት በቴክኖሎጂ የታገዘ በርካታ የፀጥታ ኃይል በማሰማራት ወደ ሥራ መግባቱን አስታወቀ Post published:October 2, 2025 Post category:EDITOR'S PICK/መልካም አስተዳደር
በኢሬቻ ሆራ ፊንፊኔ በዓል አከባበር ወቅት የትራፊክ መጨናነቅ እንዳይፈጠር የተወሰኑ መንገዶች ለተሽከርካሪዎች ዝግ እንደሚደረጉ የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አስታወቀ Post published:October 2, 2025 Post category:EDITOR'S PICK/ወቅታዊ
የመደመር መንግሥት መፅሐፍ ያለንበትን ሁኔታ ከቦታ ከጊዜና ከማህበረሰብ አኳያ ለይተን እንድናውቅ የሚያስችል መሆኑ ተገለጸ Post published:October 2, 2025 Post category:ፖለቲካ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የዩሪያ ማዳበሪያ ፋብሪካ እና የጎዴ ነዳጅ ማጣሪያ ፋብሪካ መሠረት ድንጋይ አስቀመጡ Post published:October 2, 2025 Post category:EDITOR'S PICK/ልማት/ኢትዮጵያ/ኢኮኖሚ
የመደመር መንግሥት መጽሀፍ የአስተሳሰብ ችግርን ማስተካከል ቀዳሚ ጉዳይ መሆኑን እንደሚያነሳ ምሁራን ተናገሩ Post published:October 2, 2025 Post category:ፖለቲካ
የአዲስ አበባ የልማት ስራዎች የከተማዋን የዲፕሎማቲክ ማዕከልነት በተግባር የሚያረጋግጡ መሆናቸውን በኢትዮጵያ የቺሊ አምባሳደር ገለጹ Post published:October 2, 2025 Post category:አዲስ አበባ/ዲፕሎማሲ
የሆረ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓልን ለማክበር የሚመጡ እንግዶችን ምቹ፣ ፅዱና ውብ በሆነ ስፍራ ለማስተናገድ የሚያስችሉ ተግባራ መከናወናቸው ተገለፀ Post published:October 2, 2025 Post category:EDITOR'S PICK/አዲስ አበባ