ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የተገነባዉን ዘመናዊ የአትክልትና ፍራፍሬ፣ የእንስሳት ተዋጽኦ ማቀዝቀዣ መጋዘን እና ሁለገብ ሕንፃ መርቀዉ ስራ አስጀመሩ
አዲስ ታለንት ሾው አዲስ አበባ የጥበብ ከተማ እንድትሆን የድርሻዉን እየተወጣ ነዉ ሲሉ የአዲስ አበባ ባህል ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሂሩት ካሳው (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
ሼኽ ሀጅ ኢብራሂም ቱፋ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት በመሆን ቃለ መሀላ ፈፀሙ Post published:September 7, 2025 Post category:ማኅበራዊ
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ሰላማችንን እያጸናን የኢትዮጵያን የማንሠራራት ጉዞ ለማፋጠን በተባበረ አቅም መትጋት አለብን ሲሉ ገለጹ Post published:September 7, 2025 Post category:ኢትዮጵያ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአንጎላ ሪፐብሊክ ፕሬዝደንት እና ከወቅቱ የአፍሪካ ኅብረት ሊቀመንበር ጁአዎ ሎሬንቾን ጋር መወያየታቸዉን ገለጹ Post published:September 7, 2025 Post category:ዲፕሎማሲ
በአለም አቀፍ ደረጃ እያጋጠሙ ለሚገኙ ፈተናዎች የጋራ ድምጽ ማሰማት እንደሚገባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)ገለጹ Post published:September 7, 2025 Post category:EDITOR'S PICK/ኢትዮጵያ
አፍሪካና የካሪቢያን ሀገራት በመደመር እሳቤ ለጋራ ብልፅግና በጋራ መቆም እንዳለባቸዉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ Post published:September 7, 2025 Post category:EDITOR'S PICK/አፍሪካ
በሁለተኛዉ የአፍሪካ የአየር ንብረት ጉባኤ ላይ የሀገራት መሪዎችን ጨምሮ ከ25 ሺ በላይ አፍሪካዊያን እንደሚሳተፉ ተገለፀ Post published:September 7, 2025 Post category:አፍሪካ
በህብር ቀን ለ500 ሺህ የከተማዋ ነዋሪዎች ማዕድ ማጋራታቸውን ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለፁ Post published:September 7, 2025 Post category:EDITOR'S PICK/ማኅበራዊ/አዲስ አበባ
ብዝኃነት ዐቅም፣ ውበት እና ጌጥ መሆኑን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለፀ Post published:September 7, 2025 Post category:ፖለቲካ