ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የተገነባዉን ዘመናዊ የአትክልትና ፍራፍሬ፣ የእንስሳት ተዋጽኦ ማቀዝቀዣ መጋዘን እና ሁለገብ ሕንፃ መርቀዉ ስራ አስጀመሩ
አዲስ ታለንት ሾው አዲስ አበባ የጥበብ ከተማ እንድትሆን የድርሻዉን እየተወጣ ነዉ ሲሉ የአዲስ አበባ ባህል ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሂሩት ካሳው (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
በሩሲያ ሞስኮ በተዘጋጀው የማርችንግ ባንድ ፌስቲቫል ላይ ለተሳተፈው የኢትዮጵያ መከላከያ ማርችንግ ባንድ ቡድን አቀባበል ተደረገ Post published:September 2, 2025 Post category:ኢትዮጵያ/ዲፕሎማሲ
በፊና ፕሮጀክት 14 ግድቦች መገንባታቸው የአርብቶ አደሩን የውሃ እና የመኖ እጥረት እንዲቀረፍ ማስቻሉ ተገለፀ Post published:September 2, 2025 Post category:ልማት/ኢትዮጵያ
የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ከ500 በላይ የተለያዩ የመኪና ዕቃዎችና 58 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ከአራት ተጠርጣሪዎች ጋር በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታወቀ Post published:September 2, 2025 Post category:መልካም አስተዳደር
በእያንዳንዷ ቀን ኢትዮጵያ ከፍ ያለ ጉዳይ ጀምራ እየጨረሰች የኢኮኖሚ ቦታዋን ታሻሽላለች ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ገለጹ Post published:September 2, 2025 Post category:EDITOR'S PICK/ፖለቲካ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሕዳሴን እንደ መደበኛ ፕሮጀክት ሳይሆን እንደ የዘመናት ቀንበር መስበሪያ፤እንደ የታሪክ መታጠፊያ መስመር አድርጌ ነው የማየው ሲሉ ገለጹ Post published:September 2, 2025 Post category:EDITOR'S PICK/ልማት/ኢትዮጵያ
ሀገሪቱ ለዘመናት ካንቀላፋችበት በመንቃት ላይ በመሆኗ ሀይቁን ንጋት ግዱቡንም ህዳሴ ብለን ጠርተነዋል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለፁ Post published:September 1, 2025 Post category:ልማት/ኢትዮጵያ
ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት በቀጣይ ሳምንታት ለጎብኝዎች ክፍት እንደሚደረግ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለፁ Post published:September 1, 2025 Post category:ልማት/ኢትዮጵያ
ህዳሴን የመገንባት ሂደቱ እጅግ አታካች፣ አድካሚ፣ አሰልቺ እና አጨቃጫቂ ቢሆንም ፍሬው ግን እጅግ በጣም ጣፋጭ ነዉ ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ Post published:September 1, 2025 Post category:EDITOR'S PICK/ልማት/ኢትዮጵያ