አዲስ ታለንት ሾው አዲስ አበባ የጥበብ ከተማ እንድትሆን የድርሻዉን እየተወጣ ነዉ ሲሉ የአዲስ አበባ ባህል ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሂሩት ካሳው (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ የመጣውን የከተማዋን የውሃ ፍላጎት ለማሟላት በትኩረት እየተሰራ መሆኑን ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለፁ Post published:October 13, 2025 Post category:መሰረተ- ልማት/አዲስ አበባ