አዲስ ታለንት ሾው አዲስ አበባ የጥበብ ከተማ እንድትሆን የድርሻዉን እየተወጣ ነዉ ሲሉ የአዲስ አበባ ባህል ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሂሩት ካሳው (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
ልጆች፤ ስለግል ንፅህና አጠባበቅ ምን ያህል ታውቃላችሁ? Post published:November 8, 2025 Post category:ማህበረሰብ/ማኅበራዊ/አዲስ ልሳን
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ጋር በመሆን የታደሰውን የፋሲል ጊቢ መርቀዋል። የተከናወነው ሰፊ የእድሳት ሥራ በቅርስ ስፍራው ነባሩን ታሪክ በመጠበቅ ውበቱን እና ተደራሽነቱን በማሻሻል አዲስ እስትንፋስ የሰጠ ሆኗል። Post published:November 8, 2025 Post category:ማህበረሰብ/ማኅበራዊ
ወጣቶች ከጠባቂነት ወደ ስራ ፈጣሪነት በመሸጋገር ከራሳቸው አልፎ ለትውልድና ለሀገር ለመትረፍ በትብብርና በቅንጅት መስራት ይጠበቅባቸዋል Post published:November 4, 2025 Post category:ማህበረሰብ/ማኅበራዊ/ምጣኔ ሃብት
ሰላማዊ የመማር ማስተማር ከባቢን እዉን በማድረግ ምክንያታዊ ትዉልድ ለመፍጠር በቅንጅት መስራት ይገባል Post published:November 1, 2025 Post category:መልካም አስተዳደር/ማህበረሰብ
ወጣቶች ሀገር በቀል የሠላም እሴቶችን በማጎልበት ሰላምና አብሮነትን ሊያጠናክሩ ይገባል Post published:November 1, 2025 Post category:ማህበረሰብ/ማኅበራዊ
የንግዱ ማሕበረሰብ ሰላምን ከማስጠበቅ ረገድ ያለዉ ሚና የላቀ መሆኑ ተገለጸ Post published:October 31, 2025 Post category:መልካም አስተዳደር/ማህበረሰብ
አስተማማኝና ዘላቂ ሰላም ለማረጋገጥ የሃይማኖት ተቋማት ሚና መጠናከር ወሳኝ መሆኑ ተገለጸ Post published:October 31, 2025 Post category:መልካም አስተዳደር/ማህበረሰብ