አዲስ ታለንት ሾው አዲስ አበባ የጥበብ ከተማ እንድትሆን የድርሻዉን እየተወጣ ነዉ ሲሉ የአዲስ አበባ ባህል ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሂሩት ካሳው (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
የረመዳን የመረዳዳት እሴት ከበዓል በኋላም ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል – ሼህ አብድልከሪም ሼህ በድረዲን Post published:March 18, 2026 Post category:ማኅበራዊ/በዓል
በሙሃባና አብሮነት የታጀበው የረመዳን አፍጥር፣የፍቅርና የአንድነት መገለጫ Post published:March 18, 2026 Post category:ማህበረሰብ/ማኅበራዊ/በዓል
የዒድ አል-ፈጥር በዓል ስናከብር የተቸገሩ ወገኖችን በማሰብ ሊሆን ይገባል – የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት Post published:March 18, 2026 Post category:ማኅበራዊ/በዓል
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለ100 ሺህ ወገኖች የማዕድ ማጋራት መርሐ ግብር አከናወነ Post published:March 18, 2026 Post category:ማኅበራዊ/በዓል
የሃይማኖት አባቶች እና ምዕመናን ለቤተ ክርስቲያንም ሆነ ለሃገር የማይጠቅሙ ግጭት ፈጣሪ እሳቤዎችን እና ድርጊቶችን በመከላከልና ተጠያቂነትን በማስፈን ሃይማኖታዊ አንድነታቸዉን ሊያጠናክሩ ይገባል Post published:March 18, 2026 Post category:ማኅበራዊ
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የሀገር ባለውለታ ናት- ከንቲባ አዳነች አቤቤ Post published:March 18, 2026 Post category:ማኅበራዊ/አዲስ አበባ
መንግሥት ሁሉንም የሃይማኖት ተቋማት በእኩልነት እንደ ዕሴቶቻቸውና አስተምህሯቸው በፍትሃዊነት ያገለግላል-ከንቲባ አዳነች አቤቤ Post published:March 18, 2026 Post category:ማኅበራዊ
የ1447ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በስኬት ተከብሮ እንዲውል ከመጅሊስ አመራሮችና ከበዓሉ አስተባባሪዎች ጋር ውይይት ተካሄደ Post published:March 17, 2026 Post category:ማኅበራዊ/አዲስ አበባ
በሃገሪቱ ዘላቂ ሰላም እንዲረጋገጥ ሃይማኖታዊ ሃላፊነታቸዉን እንደሚወጡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን አባቶች ገለጹ Post published:March 17, 2026 Post category:ማኅበራዊ