አዲስ ታለንት ሾው አዲስ አበባ የጥበብ ከተማ እንድትሆን የድርሻዉን እየተወጣ ነዉ ሲሉ የአዲስ አበባ ባህል ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሂሩት ካሳው (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
የግብር ተመን በአስተያየት እንገምትላችኋለን በማለት ከ1.7 ሚሊዮን ብር በላይ የተቀበሉ ሁለት የመካከለኛ ግብር ከፋዮች ተጠርጣሪ ሰራተኞች እና ገንዘቡን ከንግዱ ማህበረሰብ ሲያሰባስቡ የነበሩ አምስት ተጠርጣሪ ነጋዴዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ Post published:March 21, 2025 Post category:መልካም አስተዳደር/ቢዝነስ/አዲስ አበባ
በኮሪደር ልማቱ ለተነሱ ዜጎች ከ17 ቢሊዮን ብር በላይ ካሳ ተከፍሏል–ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) Post published:March 20, 2025 Post category:ልማት/ማኅበራዊ/አዲስ አበባ
ወንዝ እና የወንዝ ዳርቻ የበከሉ ድርጅቶች እና ግለሰቦች ከ 5 ሚሊየን ብር በላይ ተቀጡ Post published:March 20, 2025 Post category:ልማት/መልካም አስተዳደር/አዲስ አበባ
ፒያሳ አካባቢ የሚገኘው የህዝብ መዝናኛ ስፍራ ለአገልግሎት ክፍት መደረጉ ለአዲስ አበባ ተጨማሪ ውበት ነው ተባለ Post published:March 20, 2025 Post category:ልማት/አዲስ መዝናኛ/አዲስ አበባ
ከ149 ሚሊዮን ብር በላይ የታክስ እዳ ያለባቸው ግብር ከፋዮች ከሀገር እንዳይወጡ ታገዱ Post published:March 20, 2025 Post category:ልማት/ቢዝነስ/አዲስ አበባ
በማረሚያ ቤት ለሚገኙ የህግ ታራሚዎች አስተማሪና ቁም ነገር አዘል አሳታፊ ቴአትር ቀረበ Post published:March 20, 2025 Post category:መልካም አስተዳደር/አዲስ መዝናኛ/አዲስ አበባ
የኃይል ሥርቆት በፈጸሙ 111 ደንበኞች ላይ ክስ ተመሠረተ Post published:March 19, 2025 Post category:መልካም አስተዳደር/አዲስ አበባ/ኢትዮጵያ
በመዲናዋ የተሰሩ የልማት ስራዎች የከተማዋን ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪነት በተጨባጭ የሚያሳዩ ናቸዉ Post published:March 19, 2025 Post category:EDITOR'S PICK/ልማት/አዲስ አበባ