አዲስ ታለንት ሾው አዲስ አበባ የጥበብ ከተማ እንድትሆን የድርሻዉን እየተወጣ ነዉ ሲሉ የአዲስ አበባ ባህል ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሂሩት ካሳው (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
በአውስትራሊያ አንድ ራዲዮ ጣቢያ በድብቅ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ለፕሮግራም አቅራቢነት በመጠቀሙ ተቃውሞ ገጠመው Post published:May 1, 2025 Post category:ድንቃ ድንቅ