አዲስ ታለንት ሾው አዲስ አበባ የጥበብ ከተማ እንድትሆን የድርሻዉን እየተወጣ ነዉ ሲሉ የአዲስ አበባ ባህል ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሂሩት ካሳው (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
መንግስት በችግሮች ሳይታጠር ለሚያጋጥሙ ተግዳሮቶች የመፍትሄ አቅጣጫዎችን እያስቀመጠ ወደ ብልጽግና ጉዞ ይሻገራል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ Post published:October 8, 2025 Post category:ልማት/ምጣኔ ሃብት/አዲስ አበባ
የትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር በሀገር አቀፍ ደረጃ አዲስ የተሽከርካሪዎች የመለያ ቁጥር ሰሌዳ ዓይነቶችና ምልክቶችን ይፋ አደረገ Post published:October 8, 2025 Post category:ልማት/ቴክኖሎጂ
ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከጳጉሜን ወር 2017 ጀምሮ በተከበሩት የአደባባይ በዓላት እና ከተማዋ ላስተናገደቻቸው ትላልቅ አህጉር አቀፍ እና ዓለም አቀፍ መድረኮች ስኬት ድጋፍ ላደረጉ አካላት ምስጋና አቀረቡ Post published:October 8, 2025 Post category:EDITOR'S PICK/ልማት/ቱሪዝም/አዲስ አበባ
ከንቲባ አዳነች አቤቤ በከተማችን የመንግሥት አገልግሎት አሰጣጥ ስርዓቱን የጠበቀ እና ቀልጣፋ ለማድረግ የጀመርነውን ስራ አጠናክረን ቀጥለናል ሲሉ ገለጹ Post published:October 8, 2025 Post category:EDITOR'S PICK/ልማት/አዲስ አበባ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሃላባ እና ከምባታ ዞኖች በክረምት በጎፈቃድ መርሃግብር የተገነቡ ሞዴል የገጠር መንደሮችን ማስረከባቸዉን ገለጹ Post published:October 8, 2025 Post category:EDITOR'S PICK/ልማት/ኢትዮጵያ/ኮሪደር
በአዲስ አበባ ከተማ ያየነዉን ልማት በሌሎች የአዉሮፓና አሜሪካ ሃገራት የሚኖሩ ቱሪስቶች መጥተዉ እንዲጎበኙ የበኩላችንን እንወጣለን ሲሉ በሆረ ፊንፊኔ የኢሬቻ በአል ላይ የታደሙ ትዉልደ ኢትዮጵያዊያን ገለጹ Post published:October 8, 2025 Post category:ልማት/አዲስ አበባ
ኢትዮጵያን የኤሌክትሪክ ሀይል ለጎረቤት ሀገራት በማቅረብ በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ መሆኗ ተገለፀ Post published:October 8, 2025 Post category:ልማት/አፍሪካ/ኢትዮጵያ
ከንቲባ አዳነች አቤቤ የሀገራችን ኩራት ከሆነው የኢትዮዽያ አየር መንገድ ግሩፕ ጋር በጋራ በምንሰራባቸው ጉዳዮች ላይ ዛሬ የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርመናል ሲሉ ገለጹ Post published:October 7, 2025 Post category:EDITOR'S PICK/ልማት/አዲስ አበባ/ኢትዮጵያ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ Post published:October 7, 2025 Post category:EDITOR'S PICK/ልማት/አዲስ አበባ
Pulse of Africa የአፍሪካን ድምፆች የሚያጎላ፣ ቀጠናዊ ትስስርን የሚያጠናክር እና አኅጉራዊ ስኬቶችን፣ ተግዳሮቶችን እና ሕልሞችን በአፍሪካዊ እይታ የሚገልጥ ሚዲያ የመሆን አላማ እንዳለዉ ተገለጸ Post published:October 7, 2025 Post category:EDITOR'S PICK/ልማት/አፍሪካ