ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የተገነባዉን ዘመናዊ የአትክልትና ፍራፍሬ፣ የእንስሳት ተዋጽኦ ማቀዝቀዣ መጋዘን እና ሁለገብ ሕንፃ መርቀዉ ስራ አስጀመሩ
አዲስ ታለንት ሾው አዲስ አበባ የጥበብ ከተማ እንድትሆን የድርሻዉን እየተወጣ ነዉ ሲሉ የአዲስ አበባ ባህል ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሂሩት ካሳው (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
በካይ የፍሳሽ ቆሻሻን በመልቀቅ ከጥፋቱ መታረም ያልቻለዉ ድርጅት በድጋሚ ደንብ ተላልፎ በመገኘቱ 800 ሺህ ብር መቀጣቱ ተገለጸ Post published:September 29, 2025 Post category:መልካም አስተዳደር
የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት አባል ነኝ በማለት ሰዎችን በማስፈራራት እያገተ ገንዘብ ሲቀበል የነበረን ግለሰብ በቁጥጥር ስር ማዋሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አስታወቀ Post published:September 29, 2025 Post category:መልካም አስተዳደር
መገናኛ ብዙሃን የኢሬቻን ባህላዊ እሴት በማስተዋወቅና በማስተማር ረገድ ያላቸዉን ሚናቸዉን እንዲወጡ ጥሪ ቀረበ Post published:September 29, 2025 Post category:መልካም አስተዳደር/ማኅበራዊ
ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ የክልሉን መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት መርቀው ሥራ አስጀመሩ Post published:September 28, 2025 Post category:መልካም አስተዳደር
የዘንድሮው የኢሬቻ በዓል ባህሉን በጠበቀና በሰላማዊ መንገድ እንዲከበር የበኩላቸውን ለመወጣት መዘጋጀታቸውን የሸገር ከተማ አስተዳደር ወጣቶች ገለፁ Post published:September 28, 2025 Post category:መልካም አስተዳደር/በዓል
መሬትን ለታለመለት ዓላማ ብቻ እንዲውል የሚያስችል አሰራር ተግባራዊ እየተደረገ ነው Post published:September 25, 2025 Post category:መልካም አስተዳደር
የመዲናዋን ሰላም አስተማማኝና ዘላቂ ለማድረግ ከኤ ኤም ኤን ጋር በትብብር እንደሚሰራ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ አስታወቀ Post published:September 25, 2025 Post category:EDITOR'S PICK/መልካም አስተዳደር
የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም በማስጠበቅ የትኛውንም ግዳጅ በአስተማማኝ ብቃት መወጣት የሚችል ጠንካራ ሠራዊት መገንባቱን የመከላከያ ሠራዊት ጄኔራል መኮንኖች ገለጹ Post published:September 25, 2025 Post category:መልካም አስተዳደር/ወቅታዊ
በድሬዳዋ ከተማ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ሥራ ጀመረ Post published:September 25, 2025 Post category:መልካም አስተዳደር/ኢትዮጵያ
የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ የመስቀል ደመራ በዓል በስኬት እንዲከናወን ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የሃይማኖት መሪዎች ጋር ውይይት አካሄደ Post published:September 25, 2025 Post category:መልካም አስተዳደር