አዲስ ታለንት ሾው አዲስ አበባ የጥበብ ከተማ እንድትሆን የድርሻዉን እየተወጣ ነዉ ሲሉ የአዲስ አበባ ባህል ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሂሩት ካሳው (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ጋር በመሆን የታደሰውን የፋሲል ጊቢ መርቀዋል። የተከናወነው ሰፊ የእድሳት ሥራ በቅርስ ስፍራው ነባሩን ታሪክ በመጠበቅ ውበቱን እና ተደራሽነቱን በማሻሻል አዲስ እስትንፋስ የሰጠ ሆኗል። Post published:November 8, 2025 Post category:ማህበረሰብ/ማኅበራዊ
የስነ ምግባር ጉድለት ያለባቸዉ እና ከሕግና መመሪያ ውጭ በሚሰሩ ጫኝ እና አዉራጅ ማህበራት ላይ እርምጃ ይወሰዳል Post published:November 7, 2025 Post category:መልካም አስተዳደር/ማኅበራዊ/አዲስ አበባ
ወጣቶች ከጠባቂነት ወደ ስራ ፈጣሪነት በመሸጋገር ከራሳቸው አልፎ ለትውልድና ለሀገር ለመትረፍ በትብብርና በቅንጅት መስራት ይጠበቅባቸዋል Post published:November 4, 2025 Post category:ማህበረሰብ/ማኅበራዊ/ምጣኔ ሃብት
ወጣቶች ሀገር በቀል የሠላም እሴቶችን በማጎልበት ሰላምና አብሮነትን ሊያጠናክሩ ይገባል Post published:November 1, 2025 Post category:ማህበረሰብ/ማኅበራዊ
ለአረጋዊያን ምቹ የመኖሪያ ከባቢን በመፍጠር እና የጤና ተቋማትን ተደራሽ በማድረግ ተጠቃሚነታቸውን እያረጋገጠ እንደሚገኝ ቢሮው ገለጸ Post published:October 29, 2025 Post category:ማህበረሰብ/ማኅበራዊ
ባለፉት ሰባት የለውጥ ዓመታት በከተማዋ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ውጤታማና ሰው ተኮር ሥራዎች ተከናውነዋል Post published:October 21, 2025 Post category:ማህበረሰብ/ማኅበራዊ
የተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ ሰላምንና ሰውነትን የሚያስቀድሙ አርአያ አባት ነበሩ Post published:October 20, 2025 Post category:ማህበረሰብ/ማኅበራዊ