ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የተገነባዉን ዘመናዊ የአትክልትና ፍራፍሬ፣ የእንስሳት ተዋጽኦ ማቀዝቀዣ መጋዘን እና ሁለገብ ሕንፃ መርቀዉ ስራ አስጀመሩ
አዲስ ታለንት ሾው አዲስ አበባ የጥበብ ከተማ እንድትሆን የድርሻዉን እየተወጣ ነዉ ሲሉ የአዲስ አበባ ባህል ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሂሩት ካሳው (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
የአየር ሃይሉን የምስረታ በዓል በማስመልከት የሚዘጋጀው ሩጫ የቢሾፍቱ ከተማን የቱሪዝም ማዕከልነት የሚያጠናክር ነው Post published:November 11, 2025 Post category:ቱሪዝም
በኮሪደር እና ወንዝ ዳርቻ ልማት የተሰሩት ስራዎች የአዲስ አበባን ገጽታ ከማዘመናቸዉም ባሻገር መዲናዋን የኮንፈረንስ፤ የቱሪዝምና እና የንግድ ማዕከል አድርገዋታል Post published:November 8, 2025 Post category:ልማት/ቱሪዝም/አዲስ አበባ
ብቁ የቱሪዝም ባለሙያዎችን ለማፋራት ምን እየተሰራ ነው? Post published:November 8, 2025 Post category:ምጣኔ ሃብት/ቱሪዝም/አዲስ ልሳን
አዲስ አበባ የቱሪስቶች መዳረሻ መዲና ሆናለች Post published:November 7, 2025 Post category:EDITOR'S PICK/ቱሪዝም/አዲስ አበባ
ከአዘዞ ጀምሮ እስከ ፒያሳ የተጀመረው የኮሪደር ልማት ሥራ ጎንደር ዳግም ለመወለድ እያማጠች እንደሆነ ያሳያል። ይህ ምጥ ሙያተኛ ይፈልጋል፤ ሐኪም ይፈልጋል። አሁን ባለበት ከቀረ ይጨነግፋል፤ አይወለድም። ደግፈን አግዘን እንዲወለድ ካደረግነው ግን ልክ በፋሲል ቅጥር ግቢ እንደሚታየው ያለ ውበት በመላ ጎንደር ከተማ ውስጥ ሊታይ ይችላል። Post published:November 7, 2025 Post category:EDITOR'S PICK/ቱሪዝም/ኢትዮጵያ
ጎንደር ለዓለም አሸብራቂ ከተማ እንድትሆን በትጋት መስራት እንደሚገባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ Post published:November 7, 2025 Post category:EDITOR'S PICK/ቱሪዝም/ወቅታዊ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ጋር በመሆን የታደሰውን የፋሲል ጊቢ መርቀዋል። የተከናወነው ሰፊ የእድሳት ሥራ በቅርስ ስፍራው ነባሩን ታሪክ በመጠበቅ ውበቱን እና ተደራሽነቱን በማሻሻል አዲስ እስትንፋስ የሰጠ ሆኗል። Post published:November 7, 2025 Post category:EDITOR'S PICK/ቱሪዝም/ኢትዮጵያ/ወቅታዊ
38 ሀገራት የሚሳተፉበት የዱር ህይወት ፕሮግራም 25ተኛ አመታዊ ጉባዔ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ Post published:November 3, 2025 Post category:ቱሪዝም/ዓለም አቀፍ