አዲስ ታለንት ሾው አዲስ አበባ የጥበብ ከተማ እንድትሆን የድርሻዉን እየተወጣ ነዉ ሲሉ የአዲስ አበባ ባህል ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሂሩት ካሳው (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
“አዲስ አበባ ለነዋሪዎቿምቹ፣ ለጎብኚዎቿ ሳቢሆናለች” Post published:August 23, 2025 Post category:EDITOR'S PICK/ልማት/አዲስ ልሳን/አዲስ አበባ