አዲስ ታለንት ሾው አዲስ አበባ የጥበብ ከተማ እንድትሆን የድርሻዉን እየተወጣ ነዉ ሲሉ የአዲስ አበባ ባህል ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሂሩት ካሳው (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
“በኪነ ቅርፅ ዘርፉ ኢትዮጵያን የሚያስተዋውቁ ስራዎች በመስራት ውጤታማ ለመሆን ተዘጋጅቻለሁ ” Post published:September 16, 2024 Post category:አዲስ መዝናኛ/አዲስ አበባ