አዲስ አበባ ከተማ በጥቂት ዓመታት ያመጣችው ለውጥ በድፍን አፍሪካ ምሳሌ የሚሆን ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተናገሩ Post published:September 17, 2025 Post category:ልማት/አዲስ አበባ
ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የኢትዮጵያን መጻዒ እጣፈንታ ብሩህ ያደረገ ነው ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ገለጹ Post published:September 17, 2025 Post category:ልማት/አዲስ አበባ
ብቁና ተወዳዳሪ የፈጠራ ክህሎት ያለው የሰለጠነ ባለሙያ በማፍራት የድርሻውን እየተወጣ እንደሚገኝ ለሚ ኩራ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ አስታወቀ Post published:September 16, 2025 Post category:አዲስ አበባ
ባለስልጣኑ የድምፅ እና የምስል ስቱዲዮ ገንብቶ በማጠናቀቅ የምርቃት ፕሮግራም አካሄደ Post published:September 16, 2025 Post category:አዲስ አበባ
በአዲስ አበባ ከተማ በ2011 ዓ.ም በ300 ሺህ ልጆች የተጀመረው የተማሪዎች ምገባ፣ አሁን ላይ ወደ አንድ ሚሊዮን የሚጠጉ ተማሪዎችን በምገባ መርሀ ግብር መድረስ ተችሏል፡፡ Post published:September 16, 2025 Post category:ትምህርት/አዲስ አበባ
ከንቲባ አዳነች አቤቤ በነቂስ ወደ አደባባይ በመትመም ደስታዉን ለገለፀዉ ብሔራዊ ጀግኖቹን ላመሰገነዉ መላዉ የአዲስ አበባ ነዋሪ ምስጋና አቀረቡ Post published:September 14, 2025 Post category:EDITOR'S PICK/አዲስ አበባ
ኪነ ጥበብ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ውስጥ አበርክቶው የጎላ እንደነበር ሒሩት ካሳው (ዶ/ር) ገለጹ Post published:September 14, 2025 Post category:EDITOR'S PICK/አዲስ አበባ/ኪነ ጥበብ
ከንቲባ አዳነች አቤቤ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ እውን እንዲሆን ከ6 ቢሊዮን ብር በላይ በማዋጣት ለተሳተፉ ሁሉ ምስጋና አቀረቡ Post published:September 14, 2025 Post category:ልማት/አዲስ አበባ
ህዳሴ አይችሉም ባዮችን ያሳፈረ ነው ሲሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለፁ Post published:September 14, 2025 Post category:EDITOR'S PICK/ልማት/አዲስ አበባ
በአዲስ አበባ የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን አስመልክቶ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው Post published:September 14, 2025 Post category:አዲስ አበባ