ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የተገነባዉን ዘመናዊ የአትክልትና ፍራፍሬ፣ የእንስሳት ተዋጽኦ ማቀዝቀዣ መጋዘን እና ሁለገብ ሕንፃ መርቀዉ ስራ አስጀመሩ
አዲስ ታለንት ሾው አዲስ አበባ የጥበብ ከተማ እንድትሆን የድርሻዉን እየተወጣ ነዉ ሲሉ የአዲስ አበባ ባህል ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሂሩት ካሳው (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
በከተማዋ አስተማማኝ እና ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ የሰላም ሰራዊት ሚናውን እየተወጣ ነው- ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ Post published:April 24, 2025 Post category:አዲስ አበባ
ከንቲባ አዳነች አቤቤ 10ኛው የሳይንስ እና የፈጠራ ስራ ኤግዚቢሽንን አስጀመሩ Post published:April 24, 2025 Post category:ቴክኖሎጂ/አዲስ አበባ
በምገባ ማዕከላት የሚጠቀሙ ዜጎች ከተረጂነት ወደ እራስን መቻል እንዲሸጋገሩ ጥረት እየተደረገ ነው Post published:April 24, 2025 Post category:መልካም አስተዳደር/አዲስ አበባ
አርሶ አደሩ ምርቱን ማስያዣ አድርጎ የብድር አገልግሎት እንዲያገኝ የሚያስችል ፕሮጀክት ወደ ሥራ ገባ Post published:April 24, 2025 Post category:EDITOR'S PICK/መልካም አስተዳደር/አዲስ አበባ
የአዲስ አበባ ኮሪደር ልማት ለሴቶችና ለወጣቶች፣ የኢኮኖሚ ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጥና ሰው ተኮር ነው – የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር Post published:April 24, 2025 Post category:ልማት/አዲስ አበባ
የፌዴራል መንግስት ተቋማት የኢኮኖሚ ዘርፍ የስራ ኃላፊዎችና ሙያተኞች የመዲናዋን የኮሪደርና ሌሎች የልማት ስራዎችን እየጎበኙ ነው Post published:April 24, 2025 Post category:ልማት/አዲስ አበባ
በመዲናዋ በ9 ወራት ውስጥ ከ259 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ዜጎች በቋሚነት የስራ ዕድል ተፈጥሯል Post published:April 24, 2025 Post category:EDITOR'S PICK/አዲስ አበባ
ትላንት ማምሻውን በካዛንቺስ ኮሪደር እና መልሶ ማልማት ስራ ላይ ሃገር የማበልፀግ ራእያችንን በመጋራት ሃገር በመገንባት ስራችን የተሳተፉ አካላትን አመስግነናል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ Post published:April 24, 2025 Post category:EDITOR'S PICK/አዲስ አበባ
በሴቶች አደባባይ ዙሪያ 105 ሱቆችን የገነባን ሲሆን ከነዚህ ሱቆች 90%ቱን ያገኙት ከመፍረሱ በፊት እዛዉ ንግድ የነበራቸዉ ናቸው። በተጨማሪም በአካባቢው ላይ ከተለያዩ አስቸጋሪ ህይወት ውስጥ አውጥተን፣ አሰልጥነን ለስራ ያበቃናቸው ከየነገዋ የተሃድሶና ክህሎት ማበልፅጊያ ማዕከል የተመረቁ ሴቶች የሚሰሩባቸው ፀጉር ቤት፣ ካፍቴሪያ፣ ሬስቶራንት፣ የልብስ ስፌት፣ ስጋ ቤት እንዲሁም የአረንጓዴ ልማት ስራዎቻችንን በመንከባከብ የገቢ ምንጭ እንዲያገኙ የተደረጉናቸው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ Post published:April 23, 2025 Post category:ልማት/አዲስ አበባ