ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የተገነባዉን ዘመናዊ የአትክልትና ፍራፍሬ፣ የእንስሳት ተዋጽኦ ማቀዝቀዣ መጋዘን እና ሁለገብ ሕንፃ መርቀዉ ስራ አስጀመሩ
አዲስ ታለንት ሾው አዲስ አበባ የጥበብ ከተማ እንድትሆን የድርሻዉን እየተወጣ ነዉ ሲሉ የአዲስ አበባ ባህል ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሂሩት ካሳው (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
በሴቶች አደባባይ ዙሪያ 105 ሱቆችን የገነባን ሲሆን ከነዚህ ሱቆች 90%ቱን ያገኙት ከመፍረሱ በፊት እዛዉ ንግድ የነበራቸዉ ናቸው። በተጨማሪም በአካባቢው ላይ ከተለያዩ አስቸጋሪ ህይወት ውስጥ አውጥተን፣ አሰልጥነን ለስራ ያበቃናቸው ከየነገዋ የተሃድሶና ክህሎት ማበልፅጊያ ማዕከል የተመረቁ ሴቶች የሚሰሩባቸው ፀጉር ቤት፣ ካፍቴሪያ፣ ሬስቶራንት፣ የልብስ ስፌት፣ ስጋ ቤት እንዲሁም የአረንጓዴ ልማት ስራዎቻችንን በመንከባከብ የገቢ ምንጭ እንዲያገኙ የተደረጉናቸው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ Post published:April 23, 2025 Post category:ልማት/አዲስ አበባ
የመጀመሪያው ምዕራፍ የአዲስ አበባ ኮሪደር ልማት መጠናቀቅን ተከትሎ በአሁኑ ወቅት በመልሶ ግንባታ ውስጥ ካሉ ስምንት ዐበይት ኮረደሮች አንዱ የካዛንቺስ አካባቢ ነው። Post published:April 23, 2025 Post category:EDITOR'S PICK/ልማት/አዲስ አበባ
በህገወጥ መንገድ በአንድ ግለሰብ ተይዘው የነበሩ 70 የመስሪያ ቦታዎች ለ70 ኢንተርፕራይዞች ተላለፉ Post published:April 23, 2025 Post category:EDITOR'S PICK/መልካም አስተዳደር/አዲስ አበባ
ከ2 ሚሊየን በላይ አሽከርካሪዎችና እግረኞች የትራፊክ ህግና ደንብ ተላልፈዋል Post published:April 23, 2025 Post category:EDITOR'S PICK/አዲስ አበባ
የፀነስነውን ሀሳብ ወደ ተግባር ልዕልና እያመጣን ቀጥለናል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ Post published:April 23, 2025 Post category:ልማት/አዲስ አበባ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በካዛንቺስ ያለዉን የኮሪደር ልማት ክፍል በይፋ መረቁ Post published:April 23, 2025 Post category:ልማት/አዲስ አበባ
ለሕዝባችን የገባነውን ቃል በተግባር ያረጋገጥንበትን የኮሪደር ልማትና መልሶ ማልማት ሥራዎቻችንን በዛሬው ዕለት መርቀን ለአገልግሎት ክፍት አድርገናል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ Post published:April 23, 2025 Post category:ልማት/አዲስ አበባ
የትምህርት ለትውልድ ንቅናቄ የትምህርት ጥራት ላይ ከፍተኛ ለውጥ አምጥቷል-ትምህርት ቢሮ Post published:April 23, 2025 Post category:ትምህርት/አዲስ አበባ
የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ተጠሪ ተቋማት አመራሮች በመዲናዋ የተለያዩ የልማት ስራዎችን እየጎበኙ ነው Post published:April 23, 2025 Post category:EDITOR'S PICK/ልማት/አዲስ አበባ