አዲስ ታለንት ሾው አዲስ አበባ የጥበብ ከተማ እንድትሆን የድርሻዉን እየተወጣ ነዉ ሲሉ የአዲስ አበባ ባህል ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሂሩት ካሳው (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
በመላ ሀገሪቱ አዳዲስ የገጠር ቀበሌዎችና መንደሮችን የኤሌክትሪክ ኃይል ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉን አገልግሎቱ አስታወቀ Post published:February 5, 2026 Post category:አገልግሎት/ኢትዮጵያ