አዲስ ታለንት ሾው አዲስ አበባ የጥበብ ከተማ እንድትሆን የድርሻዉን እየተወጣ ነዉ ሲሉ የአዲስ አበባ ባህል ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሂሩት ካሳው (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
የአፍሪካ የአቻ ግምገማ ስርአት መልካም አስተዳደርን ለማስፈን ከፍተኛ አስተዋጽኦ ማበርከቱ ተገለጸ Post published:February 15, 2025 Post category:ኢትዮጵያ/ዓለም አቀፍ
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) ከቻይና መንግሥት የአፍሪካ ጉዳዮች ልዩ ተወካይ ጋር ተወያዩ Post published:February 15, 2025 Post category:ኢትዮጵያ/ዓለም አቀፍ
ለሱዳን ሰብዓዊ ቀውስ ምላሽ ለመስጠት ስድስት ቢሊዮን ዶላር ያስፈልጋል – አንቶኒዮ ጉቴሬዝ Post published:February 15, 2025 Post category:ኢትዮጵያ/ዓለም አቀፍ
ኢትዮጵያ ስኬታማ ተሳትፎ ያደረገችበት የአለም መንግስታት ጉባኤ ተጠናቀቀ Post published:February 14, 2025 Post category:ኢትዮጵያ/ዓለም አቀፍ
እንደ ቅርብ ጎረቤት እና እህት ሀገር ኢትዮጵያ በዚህ የፈተና ጊዜ ከሱዳን ሕዝብ ጋር በአጋርነት ትቆማለች-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) Post published:February 14, 2025 Post category:ኢትዮጵያ/ዓለም አቀፍ
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከጃፓን የውጭ ጉዳይ ምክትል ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Post published:February 14, 2025 Post category:ኢትዮጵያ/ዓለም አቀፍ
ኢትዮጵያ ከተባበሩት አረብ ኤምሬትስ፣ የአፍሪካ ኅብረት እና ኢጋድ ጋር በመሆን ለሱዳን ሕዝብ የሰብዓዊ ድጋፍ ከፍተኛ ኮንፈረንስ በጋራ በማዘጋጀቷ ደስታ ይሰማታል። እንደ ቅርብ ጎረቤት እና እህት ሀገር ኢትዮጵያ በዚህ የፈተና ጊዜ ከሱዳን ሕዝብ ጋር በአጋርነት ትቆማለች። ሁለቱ ሀገሮቻችን በጥልቅ የተሳሰሩ በትውልዶች የጋራ ትግል፣ የጋራ ምኞት እና ባሕላዊ ቁርኝት የተጋመዱ ናቸው። Post published:February 14, 2025 Post category:ኢትዮጵያ
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከኢጋድ ዋና ፀሀፊ ጋር ተወያዩ Post published:February 14, 2025 Post category:ኢትዮጵያ